ሙሉ ሰው ሁለንተናዊ አገልግሎት (MULUSEW HOLISTIC MINISTRY)
@mluesewhun
ይህ ለሁለንተናዊ ዕድገት እና የሙላት ሕይወት እርምጃ ገንቢ ጭብጦችን በየቀኑ ሚቀስሙበት የቴለግራም መደብ ነው። "በክርስቶስ ፍጹም የሚሆን ሰውን ሁሉ እናቀርብ ዘንድ። ....።" ቆላ 1:28 " ሁላችን የእግዚአብሔርን ልጅ በማመንና በማወቅ ሙሉ ሰውም ወደ መሆን፥ የክርስቶስም ሙላቱ ወደሚሆን ወደ ሙላቱ ልክ እስክንደርስ ድረስ...።" ኤፌ 4፥12 ዶ/ር ይዲድያ አገኘሁ ታደሰ
宗教10.7K 订阅